እመት ሸዋ | Aschalew Fetene (Ardi) | New Ethiopian Music Video 2025 🎶

Experience the vibrant sounds of Ethiopia with Aschalew Fetene's latest hit 'እመት ሸዋ'! Watch the official music video and enjoy the captivating melodies and powerful lyrics. Don't miss out on this musical masterpiece! 🎥

Birbaux Records. SewMehon Films526.7K views7:05

About this video

ድምፃዊ አስቻለው ፈጠነ (አርዲ)
ዜማ አስቻለው ፈጠነ (አርዲ)
ግጥም አስቻለው ፈጠነ (አርዲ) እና አሻግሬ ባየ ኃ/ኢየሱስ ደርብ(hyder)
መዚቃ ቅንብር እስራኤል መሥፍንእና ቢንአንዴ(ዜማ አዘዝ)
ሚክሲንግና ማስተር ቢንአንዴ(ዜማአዘዝ)
ክራር አስቻለው ፈጠነ (አርዲ)
መሠንቆ እንድሪስ ሐሰን እና ብርሀኑ ሞላ
ዋሽንት አቡ ገብሬ እና ይበልጣል ትዕዛዙ
ከበሮ ሐገረሰላም ሻፊ

ተቀባዬች
አማኑኤል አሊ
ሞላ ካሳ
ሰለሞን አድማሱ
ደሳለኝ ድረስ
እንዳለው ስጦታው
ጌትነት አለማየሁ (አትገረምም)
ጉሮሮ እና አድማቂ
ጥጋቡ ቸርነት

እመት ሸዋ
ድምፃዊ አስቻለው ፈጠነ(አርዲ)

ሽዋየ ምን ቋጥሯል ምን ይዟል ውልብ እያለብኝ
ይኸ መቀነትሽ
ሽዋየ ካለሁበት ሆኘ አካላቴ ሸዋ ባሰብኝ ናፎቆትሽ
ሸዋየ እስኪ ልወዝወዘው አምጭልኝ ካባውን አምጭልኝ በርኖስ
ሸዋየ እስከ ሮም ይሰማል ባለመለከቱ የሽዋ ድግስ
ፀሐይዋ አራራት አናት ላይ በምኒሊክ መስኮት ክብ ሆና እየታየች
ሸዋየ እንደ የሰለሞንን ልጅ እንደሰባ ሰገል አብሳሪው መሠለች



ምነው ሽዋ የሸዋ ወይዛዝርት እማመይ ሽዋ
ምነው ሸዋ ተኙ ባካችሑ እማመይ ሸዋ
ምነው ሸዋ ህልም ታዩ እንደሆን እማመይ ሸዋ
ምነው ሸዋ እንደ እጅጋየሁ እማመይ ሸዋ
ምነው ሸዋ አቤቶ ያይቆቦች እማመይ ሸዋ
ምነው ሸዋ በአክሊል ስም አወጡ እማመይ ሸዋ
ምነው ሸዋ ከፈጣሪ አስማረ እማመይ ሸዋ
ምነው ሸዋ አስራትን ቢሰጡ እማመይ ሸዋ
ምነው ሸዋ ከተቀመጠበት እማመይ ሸዋ
ምነው ሸዋ ስንቱን አስነሳው እማመይ ሸዋ
ምነው ሸዋ ሰልፍ ይዋሉ ፅጌ እማመይ ሸዋ
ምነው ሽዋ የወለደችው እማመይ ሽዋ

የጀማን ወንዝ ውሐ የጠጣ መሐፀን
እንደ እምሩ ጀግና ይገላገል ይሆን
ከእንጦጦ ተነስቶ በእምየ ተመርቶ
ሽዋ አገር አቀና ድንበር ካርታ ሰርቶ
ከተሜ ከተሜ ሽዋ አለማማጁ
ባለ ዜና መዋል የአገር መሐል እጁ
ሸዋየው ድንኳኑ ስለሠፋበት
ጎጆም አልቀለሠ የሚኖርበት
ሒድ እግዲህ

እማመይ ሸዋ (2) ዘረያቆብ ፀሎት (ማመይ ሸዋ(2
መፅሐፍ አሰፅፈው (እማመይ ሸዋ )(2)
እናቱ ላይ ስትደርስ እማመይ ሸዋ (2)
በቀይ አድምቀው እማመይ ሽዋ( 2)
ሸዋ ሰርገኛ ነው እማመይ ሸዋ 2)
የጦቢያ ድቅያ እማመይ ሸዋ (2)
ልብሱ ቡራቡሬ እማመይ ሸዋ(2) የለውም አምሳያ
ሸዋ ባላመጠ እማመይ ሽዋ (2) ይውጣል በአመቱ
መገዘዝ ተራራ እማመይ ሸዋ (2) አመጓ ነው ልቡ
ባይተዋር አልሆኑም እማመይ ሽዋ(2) ሀረርጌ መኮነን
ተፈሪን ወልደዋል እማመይ ሽዋ (2)
ለአፍሪካ አባት ሚሆን

ጥይት በጀበርና ዝናር ተንተርሶ
ሽዋ ሰው ይሰራል እንደ እግዜር አፍርሶ
ጀግና ለጭንቅ ነው ወትሮም ሚፈለገው
ይምጣ የሽንቁጥ ልጅ ጓሳ ውስጥ ያደገው
ሸዋ አገሩ መልካም ሙቀቱ
ባ ' ሀይለማርያም የሚያምረው የአገር ደም ግባቱ
አባ ተምትም መስፍን ብየ ጀመርኩና
የሀበሻ ጀብዱን ራስ ካሳን ጣፍኩና

ነጥየ ላንሳ ብል አንድ የሽዋ ሰው
ከአበበ ጀምሬ ቆሜ ላድር ነው
ሒድ እንግዲህ
አባ ዳኘው (12)

መራዥ ይወዳል ሆዴ
ተኳሽ የወዘወዘው
የወዘወዘው(5)
ደክሞት አይቆምም የሽዋ ፈረስ
ተአንኮበር ዘልቆ ሀማሴን ድረስ
ወሩን ጠብቆ ይሄዳል ተጉለት
የአፈሙዙን ርሀብ ሊያስታግስለት
ወሸቤ (2) ምነው
ኩታው ዘር ያለ ነው
አረ ወሸቤ ምነው ኩታው ዘር ያለ ነው
ወሸብ ወሸቤ ቡልጋ
ብቅ በይ እናውጋ
አረ ወሸቤ ቡልጋ ብቅ በይ እናውጋ
ዋገዳይደም (5)
ተነስቶ ሚጓዝ ጥዋት ማለዳ
ይምጣ ሽዋየው የጦር ባለዳ
የዳኘው ወንድም የዘውዱ ግርጌ
ወዴት ይገኛል ሰው እንደ ዳርጌ
የወዘወዘው(4)
ወሸብ ወሸቤ ምነው ኩታው ዘር ያለ ነው
ወሸብ ወሸቤ ቡልጋ ብቅ በይ እናውጋ
ኦሆ መምተኝት ....
ሸዋ ባላመጠ ይውጣል በአመቱ
መገዘዝ ተራራ እመጓ ነው ልቡ
መምተኝት
አባው ጃልየ (4)
ምንኛ ደግ ነው መለኮት ሀይሉ
በመላው ጦቢያ ብርሀን ሆነ አሉ
ሰባት አመታት ቆየሁ ጠምቄ
የሀገር ምስረታን ከመንዝ ጠይቄ
ጀግናው ሲነዳ ሲከዳ ባንዳ
እያበጠረ ልክ እንደ ላይዳ
ከቤተመንግስት ቆማ ከበርዳር
ወግታ ጣለችው እንደ ዳኘው ጦር
ግሸበል (5)
ዳኘው በል(5)

Tags and Topics

This video is tagged with the following topics. Click any tag to explore more related content and discover similar videos:

Tags help categorize content and make it easier to find related videos. Browse our collection to discover more content in these categories.

4.8

105 user reviews

Write a Review

0/1000 characters

User Reviews

0 reviews

Be the first to comment...

Video Information

Views
526.7K

Total views since publication

Likes
14.3K

User likes and reactions

Duration
7:05

Video length

Published
Aug 23, 2025

Release date

Quality
hd

Video definition

Related Trending Topics

LIVE TRENDS

This video may be related to current global trending topics. Click any trend to explore more videos about what's hot right now!

THIS VIDEO IS TRENDING!

This video is currently trending in Argentina under the topic 'octavos de final liga argentina 2025'.

Share This Video

SOCIAL SHARE

Share this video with your friends and followers across all major social platforms including X (Twitter), Facebook, Youtube, Pinterest, VKontakte, and Odnoklassniki. Help spread the word about great content!