Ethiopian Music with Lyrics - Abdu Kiar - Zemen 🎶

Enjoy Abdu Kiar's Ethiopian song 'Zemen' with lyrics. Follow him on Facebook, Instagram, and Twitter for updates!

Ethiopian Music with Lyrics - Abdu Kiar - Zemen 🎶
Abdu Kiar
3.9M views • Jul 26, 2021
Ethiopian Music with Lyrics - Abdu Kiar - Zemen 🎶

About this video

Follow Abdu Kiar online
Facebook : https://www.facebook.com/abdukiarmusic
Instagram : https://www.instagram.com/abdukiarofficial
Twitter : https://twitter.com/abdu_kiar
Spotify : https://artists.spotify.com/c/artist/2B8c0XLWWKbFmgSKDruKk4/profile/overview
Apple Music : https://music.apple.com/us/artist/abdu-kiar/493281808

ዘመን
ግጥም እና ዜማ አብዱ ኪያር

ካልተስማማሽ ልሂድ ካልሽኝማ
በቃ ብለሽ ከተነሳሽማ
ይሁን እንጂ ሌላ ምን እላለሁ
ደግ ደጉን እመኝልሻለሁ
ሰላም ይሁንልሽ ይሳካልሽ ኑሮ
ያፈቀርሽውም ሰው ያፍቅርሽ ጨምሮ

ተቀየርሽ ወይ ኣንቺም ተቀየርሽ ወይ በጣም ያሳዝናል
አንቺ እንዲህ የሆንሽ አንቺ እንደዚህ ከሆንሽ ማን ሰው ይታመናል
ያሳዝናል አንቺ እንደዚህ ከሆንሽ የቱ ይታመናል

አቤት ዘንድሮ አቤት ዘንድሮ
የልቤን ንግስት አንቺን ቀይሮ
ከሌላ አዋዶ ከሌላ አፋቅሮ
ብቻዬን ጣለኝ አቤት ዘንድሮ
አዬ ዘመን አዬ ዘመን አቤት ክፉ ዘመን
ማንን ልውደድ ማንን ልቅረብ ደሞ ማንን ልመን

ካልተስማማሽ ልሂድ ካልሽኝማ
በቃ ብለሽ ከተነሳሽማ
ይሁን እንጂ ሌላ ምን እላለሁ
ደግ ደጉን እመኝልሻለሁ
ሰላም ይሁንልሽ ይሳካልሽ ኑሮ
ያፈቀርሽውም ሰው ያፍቅርሽ ጨምሮ

አይኔ አታልቅስ ልቤም ብዙ አትዘን በል ተለማመደው
የወደደን እጥፍ አርገህ ውደድ የተወህንም ተው
ተለማምደህ ልቤ ተለማምደህ የተወህንም ተው

አቤት ዘንድሮ አቤት ዘንድሮ
የልቤን ንግስት አንቺን ቀይሮ
ከሌላ አዋዶ ከሌላ አፋቅሮ
ብቻዬን ጣለኝ አቤት ዘንድሮ
አዬ ዘመን አዬ ዘመን አቤት ክፉ ዘመን
ማንን ልውደድ ማንን ልቅረብ ደሞ ማንን ልመን
ማንን ልውደድ ማንን ልመን
ማንን ልቅረብ ደሞ ማንን ልመን

Video Information

Views

3.9M

Likes

14.8K

Duration

5:03

Published

Jul 26, 2021

User Reviews

4.2
(781)
Rate:

Related Trending Topics

LIVE TRENDS

Related trending topics. Click any trend to explore more videos.