Jonny Ragga feat. Lij Michael - Rozina (Esat)
ጆኒ ራጋ ከልጅ ሚካኤል ጋር- ሮዚና (እሳት)
Track 6 of 7 from the Album Jonny Ragga - Wiha Ena Esat | Esat
Lyrics: Jonny Ragga
Melody: Jonny Ragga
Arrangement: Jonny Ragga
Producer: Jonny Ragga
Whistle: Kassahun Bekele
Mixing: Ben Dubstation (FRANCE)
Mastering: Sonus (UK)
© 2025 All Rights Reserved
Produced by Jonny Ragga for Terara Music Production.
Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
________________________________________________________________________
Yeah man ልጅ ማይክ አየሃት ይቺን ቆንጆ
Hey Ragga Jonny
ፍንጥቅ ያለ ውበት ፍንትው ያለ ፀባይ
ውበቷ እንደ አበባ ከሩቁ የሚታይ
Yeah Man ውበቷን የሚገልፅ ቃል ይገኝ ይሆን?
እስኪ አብረን እንፈልግ
ከዓይኔ ነው ከእሷ ወይስ ከሌላ
የወጣችው መስላ የውበት ናሙና
ከቁንጅናዋ ላይ ሞገስ ደርባ
አምራ እንደ ሮዝ አበባ
በድርብ ተሰርታ ፀጉሩን ሹሩባ
ደሞም ከእናቷ ላይ ጭና ወለባ
ሳያት ሆና በክት ፍፁም ተውባ
ጀመረው ሆዴ ሊባባ
የማናት እመቤት ዋና ቀደማይ
ያላት ድብቅ ሚስጥር ጣፋጭ እንጉዳይ
በውበት ተሞልታ ከታች አንስቶ ላይ
በአዘቦት ቢያይዋት ሁሌም ነች አማላይ
ልቅም ያለ ውበት ስክን ያለ ፀባይ
የቁንጅና ማህረግ ይገባታል ሜዳይ
ተስቦ የቀረባት መዓዛዋ ፀዳይ
ቃል አይወጣም ከአፉ ከመፍዘዝ በላይ
Rasta
ፋንታስቲክ፣ አንዴ ካዩአት ማስቲሽ
ድባቧ ሮማንቲክ፣ ሚነዝር ኤሌክትሪክ
ፍቅሯ እንደመድሃኒት፣ የስሜት መካኒክ
ታውራኝ እንጂ ላንዲት፣ ቀሪው ይሆናል ታሪክ
ይሻለኛል ብታውቀው ስሜቴን ዛሬ
ከመስማቷ በፊት ከሌላው በወሬ
መሃላ ልግባላት ወይ ልስጣት ቃሌን
ከልቧ እንድታምነኝ ያለ ጥርጣሬ
ነግረዋታል ስሜን፣ አይጠፋት መልኬ
ወዳዋለች አሉ ስትሰማ ታሪኬን
ፍቅሬን ከወደድሽው ሌላ አታስቢ
ግብዣዬ ነው ልቤ ሰተት ብለሽ ግቢ
ልቀበልሽ እንኳን ደህና መጣሽ
ለክብርሽ ይነጠፍ ቀዩ ምንጣፍ
እግርሽ የሚያርፍበት ከጫፍ እስከ ጫፍ
አቧራ አይንካሽ እስከ ቤትሽ ደጃፍ
ይቆረጥ ሪባን አበባ ይበተን
ይዘጋ መንገዱ የምታልፍበት
ህዝብ ይቀበልሽ በጩኸት ሆታ
አለሽ ቀልብ የመሳብ ችሎታ
ሮዚና - ይምጣ ለክብርሽ ሲባል ሊሞዚና
ስምሽ እስከ አጥናፍ ገኖ ዝናው
በመዲናው
ሆነሽ የከተማው ዜና
ሮዚና - ይምጣ ለክብርሽ ሲባል ሊሞዚና
ስምሽ እስከ አጥናፍ ገኖ ዝናው
በመዲናው
እየበተንሽው ያን ዞማ
ሮዚና - ደግሜ ልንገርሽ ስሜቴን በዜማ
ፍቃድሽን ስጪኝ ላርግሽ ፈታዘና
እራት እንብላ ይሆን የቻይኒዝ ኩዚን
አብረን እንስራ ታሪክ የሚነገር በዜና
አታውቅም ቦዝና፣
ባሰበችኝ ቁጥር ስሜን ሁሌ አዚማ
መርጣኛለች እኔን መውደዴን መዝና
ላሳይሽ ቆንጅዬ በጣም አሪፍ ጊዜና
የፈቀደው ልብሽ አርገን እንዝናና
ይምሰልሽ ሁሉም ቀን የልደትሽ ዋዜማ
ሮዚና - ይምጣ ለክብርሽ ሲባል ሊሞዚና
ስምሽ እስከ አጥናፍ ገኖ ዝናው
በመዲናው
ሆነሽ የከተማው ዜና
ሮዚና - ይምጣ ለክብርሽ ሲባል ሊሞዚና
ስምሽ እስከ አጥናፍ ገኖ ዝናው
በመዲናው
እየበተንሽው ያን ዞማ
__________________________________________________________________
#TheComeback #LikeWeNeverLeft
#20YearsOfNostalgia #JonnyRagga #ጆኒራጋ
#timelesssounds #LegendReturns
#ውሃእናእሳት
#newethiopianmusic2025 #newmusicvideo #jonnyragga #ethiopianmusic2025
#jonnyragga #ethiopianmusic #newmusic #jonny #raggaemusic #rasta #newethiopianmusic
#addisababa #ethiopianfood #habeshafashion #habeshawedding #eritrean #ethio #eritrea #habeshastyle #habeshakemis #habeshadress #africa #ethiopians #ethiopiancoffee #habeshagirl #ethiopianmusic #habeshaqueens #addisabeba #habeshabrides #reviewethio #amharic #habeshamemes #love #african #oromo #ethiopianwedding #ethiopianmusic #ethiopianmovie #habsha #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹 #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹👍🏾 #ertria🇪🇷 #ertriamusic #culture #habshatiktok #habsselfie #jamaica#facebook #tiktokethiopia #onelove #loveyou #ethiopianculture #habesha #blakestar #brothers #habshaartist #habshamusic #butfirstcoffee #biutiful #cultura #loveislove #boystyle #lovestory #man #ethiopianmusic #ethiopianmusic #Selamawit_Yohannes #Senbide #Newtifriganmusic #new_Ethiopian_Tigrigan_Music #Tigray #Lemlem_Hailemichael #Keftogn #nahomrecordsinc #veronicaadane #abebaye #music #musica #musicvideo #artist #ethiopianartist #veronicaadanenewmusicvideo2023 #veronicaadanebestmusicvideo #ethiopia #nahomrecords #Guragignadance #Guragecultuer #Guragugnatraditionalmusic #Argawbedaso #ethiopianmusic #ethiopian #ethiopia #habesha #ethiopianwomen #habeshabeauty #mem #mem_records
musicvideo2023 #veronicaadanebestmusicvideo #ethiopia #nahomrecords #Guragignadance #Guragecultuer #Guragugnatraditionalmusic #Argawbedaso #ethiopianmusic #ethiopian #ethiopia #habesha #ethiopianwomen #habeshabeauty #mem #mem_records
#Ethiopian #Music #ethiopianmusic #amharicmusic #dagi_d, #dagi_d #newmusic #ethiopiannews #ethiopianmovie #ethiopiancomedy, #ethiopianclassicalmusic #ethiopiandrama #nahomrecords #nahomfavorite #yileyal #Tizita #Yenehun #Asketiye #Fikrehoy #Sasbew #Mayaye Degemgem #Endatitelaw #Keftogn #Welini #Lijinet #habeshachewata #habeshadance #eskista #Dagi_D #Newmusicvideo, #ethiopia #ethiopianhistory #eritreanmusic #tigrignamusic #oromomusic2022 #ebs #ebsnews #today #kanatv #etvnews #ethio360 #abiyahmed #habeshaunity #habesha #ethiopiamusic