አለፈም ተላለይ - NEW ETHIOPIAN GURAGIGNA SONG - EYERUSALEM NEGIYA

Turn on Caption to see the Amharic translation "በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።" (የዮሐንስ ወንጌል 3:16) ...

Eyerusalem (Jerri)Negiya Official channel265.5K views5:50

About this video

Turn on Caption to see the Amharic translation "በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።" (የዮሐንስ ወንጌል 3:16) Lyric in Amharic song written by Eyerusalem Negiya word correction w/ro Tenaye dessi(Mother) ሰላም የሆነ ጌታ ከቤቴ ገብቷል እላለው ይመስገን እግዚአብሔር ደርሶልኛል የጣለኝን ዲያብሎስ ከውጪ ጥሎልኛል ጥሩ ሰው አድርጐኝ ክፋ አልፏል እ/ር ይመስገን እ/ር ይመስገን ያን ሁሉ ጨለማ እሱ ነው ያሳለፈን እግዚአብሔር ይመስገን X3 ያን ሁሉ ፈተና እሱ ነው ያሳለፈን በእየሱስ ክርስቶስ በስሙ አምኜ የዘላለም ህይወት ከሱ ተቀብልኩኝ በሰራሁት ሳይሆን በፀጋው ዳንኩኝ ሁሉን ነገር ሰርቶ ከገነት ገባሁኝ እ/ር ይመስገን እ/ር ይመስገን ያን ሁሉ ጨለማ እሱ ነው ያሳለፈን እ/ር ይመስገን እ/ር ይመስገን ያን ሁሉ ፈተና እሱ ነው ያሳለፈን አሁንማ የጌታ ልጅ ነኝ የክብሩ መንግስት ወራሽ በሞቱ ዳግም የወለደኝ የሚከሰኝ ማን ነው እሱ ከወደደኝ ከሳሹ ዲያብሎስ መንግስቱ ይበላሽ ያሰበው ምክሩ በእየሱስ ስም ይፍረስ የሰው ጠላት እሱ ነው የሚሸነግል ሊያጠፋ እየሱስን ያመነ ግን ሄደ ወደላይ ወደ ላይ ሄደ.... ሄደ ወደላይ ወደ ላይ ሄደ.... ሄደ ወደላይ በመስቀሉ ላይ ባፈሰሰው ደሙ ማንም ሰው አይጠፋም ካመነ በስሙ X2 ጆሮውን የሰጠ ካለ ለእ/ር ትልቅ ፍቅር ወንጌል ያሸንፋል በክስታኔ ምድር X2 ወንጌል ያሸንፋል በሀገሬ ምድር ወንጌል ያሸንፋል በጉራጌ ምድር አንድም ሰው አይጠፋም በእየሱስ ካመነ አንድም ሰው አይጠፋም በእየሱስ ካመነ ወደ ላይ ሄደ.... ሄደ ወደላይ ወደ ላይ ሄደ.... ሄደ ወደላይ ወደ ላይ ሄደ.... ሄደ ወደላይ ወደ ላይ ሄደ.... ሄደ ወደላይ ጌታ ይባርካችሁ

Tags and Topics

This video is tagged with the following topics. Click any tag to explore more related content and discover similar videos:

Tags help categorize content and make it easier to find related videos. Browse our collection to discover more content in these categories.

4.6

53 user reviews

Write a Review

0/1000 characters

User Reviews

0 reviews

Be the first to comment...

Video Information

Views
265.5K

Total views since publication

Likes
3.4K

User likes and reactions

Duration
5:50

Video length

Published
Sep 25, 2019

Release date

Quality
hd

Video definition

Captions
Available

Subtitles enabled

Related Trending Topics

LIVE TRENDS

This video may be related to current global trending topics. Click any trend to explore more videos about what's hot right now!

THIS VIDEO IS TRENDING!

This video is currently trending in Portugal under the topic 'depressao claudia ipma'.

Share This Video

SOCIAL SHARE

Share this video with your friends and followers across all major social platforms. Help spread the word about great content!